torsdag 17. mai 2012


                   

እርሧማን ነበረች

                              ___________

የተለያዩ ጽሑፎች  እንደሚያስረዱት  ሀገራችን ኢትዮዽያ ፡ከኣፍሪካ ሀገሮች  ኣንዷ ብትሆንም  በሌሎች  ኣፍሪካውያን  ወንድሞች የደረሰው ግፍ  ኣልደረሰባትም   ፫፼ ዓመታት  የበለጠ  የነጻነት  ዕድሜ  ይቆጠርላታል ።ኣንድ ህዝብ  ወይም  ኣንድ መንግስት  ራሱን  ችሏልየሚባለው የፖለቲካና የኣኤኮኖሚ  ነጻነት  ሲኖረው ነው እየተባለ  በኣለም ይተርካል  ዪሁን እንጅ ይህ እድል  ለሁሉ ኣልተገኘም በተለይም  በህገራችት እየተካሄደያለው ኣገዛዝ  ከቀኝ ገዥወች  የተወረሰነው ብል  የተሳሳትኩ  ኣይመስለኝም።

በኣሁኑ  ጊዜ  ሊታሰብ የሚገባው  ደግሞ የህይማኖት  ነጻነት ጉዳይ ነው ፣ገዳማት  ከታረሱ ፣ቤትክርስቲያን ከተዘጉ ፣ሙስሊሙች  ወደሃውያችው (መስጊድ) ገብተው መጸለይ  ካልቻሉ  ምን ኣይነት ኣገዛዝ  እየተካሄደብን  መሆኑን  ኣስታውሱ የዋል ድባ ገዳም ኢትዮዽያን  ከሚያስጠሯዋት  ታሪካዊ ቦታውች ኣንዱ  ንው  በውስጠ ብዙ ዓለም በቃኝ  ያሉ   ኣባቶች  ይገኁበታል  ብዙ የተዋህዶ ሥራዒቶችም  ይገኛሉ

ሀገራችን ኢትዮዽያ  ብዙ ባህሎች  ያሏት ሀገር ናት  በሀይማኖትም  በኩል በዘመነ ኦሪት ብሉይ ኪዳንን  እንደ ተቀበለች  ሁሉ  ሐዲስ  ኪዳንንም ከሁሉ ኣስቀድማ  ተቀብላለች  ይህም ኢትዮዽያውያንና መላውን  የኣፍሪካ  ሕዝቦች  የሚያኮራነው።እየንዳንዳችን መርሳት የሌለብን ነገር ቢኖር   ኣገር  ወዳድነት ለታሪክ ለባህልና ለሀይማኖት  ተቆርቇሪወች ልንሆን ይገባናል። እነዚህን ባህልንና ቅርስን ሊያጠፉ  የተሰለፉትን  የባንዳ  ቅሪ ቶች   እግዚኣብሔር  በቃችሁ  ይበልልን ።በታሪክ ሰወች በፈላስፋወች   ዘንድ  ሥለ ኢትዮዽያ  ናኢትዮዽያውያን  ብዙ ትነግሯል ሆሜር የተባልው የግሪክኮች ባለቅኔ ገጠሚ  የኣኢትዮዽያ  ሕዝብ  በጉልበት ኃያላን በውበት የተደነቁና በጥባይ  ጭምቶች ትሕትናን  የተሞሉ  ናቸው  ሲል መስክራል ።ታዲያ  እነዚህ  ባህልና ቅርስን  ለማጥፋት  የተሰልፉ  ከት የመጡ ናችው የኢትዮዽያዊ ነት  ሥሜት  የሌላችው፡ ኢትዮዽያ  በታሪክ ሰውችና በፈላስፎች  ዘንድ ብቻ ሳይኖን  በመጽሐፍ ቅዱስም  የታወቀች  ኣገር ናት  የሕዝቧም ማንነት  በቅዱስ  መጽሐፍ(በብሉይ  ኪዳን )ተገልጣል 
.



mandag 14. mai 2012

ኢትዮዽያን  ኣትንኩ 
በኣሁኑ  ጊዜ ኢትዩዽያዊነኝ ማለት የሚያሳፍርበት  ሁኔታ ላይ ነው ያለነው ብል የተሳሳትኩ  ኣይመስለኝም ምክናየቱ ሁሉም ቅርሶች  በመጥፋት ላይ ናችው ።ባህሎቹም  የሌሎች የባእድ ሀገሮችን  ባህል እየትለወጡ መጥተዋል ።መርሬቶቹም  ለይውጭ  ባለሀብቶች  ተሽጥው ኣለቀዋል ።ህዝቦቹም  በተልያዩ የዓለም  ሀገሮች  ተሰደው ኣልቀዋል ።ሀገር  ውስጥም ያሉት   በዘርተክፋፍለው   እርስበርስ  እየትባሉ  ነው ያሉት ግማሹ  የቁም እስረኛነው ።ይህን  የመያውቅ ሰው  ያሳፍረዋል ብል  ስተት  ኣይመስለኝም።
                          እሬበይ  ኣገሬ ጥረሺን ኣሰሚ፥
                             የሚሰማ ካለ ላገር ተቆርቜሪ በደልሽን  ሰሚ።
                       ባሕሯ ዓለም ነው ኣእምሮው ሾፌር፤
                         ሞገድ ፈተና  ማዕበሉ ችግር፤
                      ቴድሮስ የመጣ እንደሁ ጭግረሽን ሊሽር ።
                        ዝም ኣትበይ  ኣሰሚ  በደልሽ ይሰማ
                          ባንዳው  ይበቃዋል  በደልሽን  ይስማ ።
          

                         ካልሰማ ይነገር  በሚገባው ቌንቇ  ይውገር  ይመታ ፤
                       እሱም  ትራው ይድረስ  ይውደቅ ይንገላታ።
                       ኢትዮዽያ መንገዷ ኑሮ  ነው ኮምፓሷ ምኞት ፤
                         መቅዘፊያዋ  ሥራ ሞተሯ ጉጉት ፤
                        ሆዳሙ  ወያኔ  ወደብ  ኣልባ  ኣርጟት።
                        ምልሕቇ ማግኘት ውደባም ርካታ ፤
                        ጭነቷ ሐሳብ ነው  ማቀለያው ፋታ ።
                                ኣድ ሰው ጥፍቶባት  ይሕን የሚፈታ
                          ሁለት ኣስርታቶች  ኖረች ትንገላታ።
                           ኣንገቿም  ተቆርጦ ማንነቷም ጠፍቶ
                                  ይህን የሚፍታ   ኣንድ ቆራጥ ጠፍቶ
                           ያላወቁ ኣልቁ ነበረ ተረቱ
                           እያውቁ  ማለቅ መጣ በስዓቱ። 
                            እነሱስ  በርቱ  ሄዱ እየረቀቁ
                          የትማረውን  ሰው ቦታ እያስለቀቁ
                            እንደ ኣንዳልም  የለን የተማረ  ወገን  በቦክስ እደቁ
                            ደርሰው ዶክትር ሆነው  ኣንድንኴ ሳያውቁ።
                     
ኢትዮዽያን  ኣትንኩ 
በኣሁኑ  ጊዜ ኢትዩዽያዊነኝ ማለት የሚያሳፍርበት  ሁኔታ ላይ ነው ያለነው ብል የተሳሳትኩ  ኣይመስለኝም ምክናየቱ ሁሉም ቅርሶች  በመጥፋት ላይ ናችው ።ባህሎቹም  የሌሎች የባእድ ሀገሮችን  ባህል እየትለወጡ መጥተዋል ።መርሬቶቹም  ለይውጭ  ባለሀብቶች  ተሽጥው ኣለቀዋል ።ህዝቦቹም  በተልያዩ የዓለም  ሀገሮች  ተሰደው ኣልቀዋል ።ሀገር  ውስጥም ያሉት   በዘርተክፋፍለው   እርስበርስ  እየትባሉ  ነው ያሉት ግማሹ  የቁም እስረኛነው ።ይህን  የመያውቅ ሰው  ያሳፍረዋል ብል  ስተት  ኣይመስለኝም።
                          እሬበይ  ኣገሬ ጥረሺን ኣሰሚ፥
                         የሚሰማ ካለ ላገር ተቆርቜሪ በደልሽን  ሰሚ።
                       ባሕሯ ዓለም ነው ኣእምሮው ሾፌር፤
                       ሞገድ ፈተና  ማዕበሉ ችግር፤
                      ቴድሮስ የመጣ እንደሁ ጭግረሽን ሊሽር ።
                       ዝም ኣትበይ  ኣሰሚ  በደልሽ ይሰማ
                     ባንዳው  ይበቃዋል  በደልሽን  ይስማ ።
                   ካልሰማ ይነገር  በሚገባው ቌንቇ  ይውገር  ይመታ ፤
                    እሱም  ትራው ይድረስ  ይውደቅ ይንገላታ።
                 ኢትዮዽያ መንገዷ ኑሮ  ነው ኮምፓሷ ምኞት ፤
                 መቅዘፊያዋ  ሥራ ሞተሯ ጉጉት ፤
               ሆዳሙ  ወያኔ  ወደብ  ኣልባ  ኣርጟት።
            ምልሕቇ ማግኘት ውደባም ርካታ ፤
            ጭነቷ ሐሳብ ነው  ማቀለያው ፋታ ።
        ኣድ ሰው ጥፍቶባት  ይሕን የሚፈታ
       ሁለት ኣስርታቶች  ኖረች ትንገላታ።
      ኣንገቿም  ተቆርጦ ማንነቷም ጠፍቶ
  ይህን የሚፍታ   ኣንድ ቆራጥ ጠፍቶ
 ያላወቁ ኣልቁ ነበረ ተረቱ
 እያውቁ  ማለቅ መጣ በስዓቱ። 
   እነሱስ  በርቱ  ሄዱ እየረቀቁ
        የትማረውን  ሰው ቦታ እያስለቀቁ
        እንደ ኣንዳልም  የለን የተማረ  ወገን  በቦክስ እደቁ
       ደርሰው ዶክትር ሆነው  ኣንድንኴ ሳያውቁ።
                     

TWIST TIME

I remmeber  evry day may country  Ethiopa it is not live  in alife  some time  i ask my self  where is Ethiopia  ?it is