ኢትዮዽያን ኣትንኩ
በኣሁኑ ጊዜ ኢትዩዽያዊነኝ ማለት የሚያሳፍርበት ሁኔታ ላይ ነው ያለነው ብል የተሳሳትኩ ኣይመስለኝም ምክናየቱ ሁሉም ቅርሶች በመጥፋት ላይ ናችው ።ባህሎቹም የሌሎች የባእድ ሀገሮችን ባህል እየትለወጡ መጥተዋል ።መርሬቶቹም ለይውጭ ባለሀብቶች ተሽጥው ኣለቀዋል ።ህዝቦቹም በተልያዩ የዓለም ሀገሮች ተሰደው ኣልቀዋል ።ሀገር ውስጥም ያሉት በዘርተክፋፍለው እርስበርስ እየትባሉ ነው ያሉት ግማሹ የቁም እስረኛነው ።ይህን የመያውቅ ሰው ያሳፍረዋል ብል ስተት ኣይመስለኝም።
እሬበይ ኣገሬ ጥረሺን ኣሰሚ፥
የሚሰማ ካለ ላገር ተቆርቜሪ በደልሽን ሰሚ።
ባሕሯ ዓለም ነው ኣእምሮው ሾፌር፤
ሞገድ ፈተና ማዕበሉ ችግር፤
ቴድሮስ የመጣ እንደሁ ጭግረሽን ሊሽር ።
ዝም ኣትበይ ኣሰሚ በደልሽ ይሰማ
ባንዳው ይበቃዋል በደልሽን ይስማ ።
ካልሰማ ይነገር በሚገባው ቌንቇ ይውገር ይመታ ፤
እሱም ትራው ይድረስ ይውደቅ ይንገላታ።
ኢትዮዽያ መንገዷ ኑሮ ነው ኮምፓሷ ምኞት ፤
መቅዘፊያዋ ሥራ ሞተሯ ጉጉት ፤
ሆዳሙ ወያኔ ወደብ ኣልባ ኣርጟት።
ምልሕቇ ማግኘት ውደባም ርካታ ፤
ጭነቷ ሐሳብ ነው ማቀለያው ፋታ ።
ኣድ ሰው ጥፍቶባት ይሕን የሚፈታ
ሁለት ኣስርታቶች ኖረች ትንገላታ።
ኣንገቿም ተቆርጦ ማንነቷም ጠፍቶ
ይህን የሚፍታ ኣንድ ቆራጥ ጠፍቶ
ያላወቁ ኣልቁ ነበረ ተረቱ
እያውቁ ማለቅ መጣ በስዓቱ።
እነሱስ በርቱ ሄዱ እየረቀቁ
የትማረውን ሰው ቦታ እያስለቀቁ
እንደ ኣንዳልም የለን የተማረ ወገን በቦክስ እደቁ
ደርሰው ዶክትር ሆነው ኣንድንኴ ሳያውቁ።
Ingen kommentarer:
Legg inn en kommentar